ላመሰግናችሁ ነው የመጣሁት። ትናንትና ዛሬ አግዟት ያልኳችሁትን እህት ጉዳይ ፋይል ዘግተናል። ፖስቶቹንም አጥፍቻቸዋለሁ። በራሱ ተነሳሽነት ማገዝ የፈለገ ማገዝ ይችላል። እጅግ በጣም አላህ ይስጣችሁ። ለአንድ ሰው ብቻውን ትልቅ ሸክም የሆነን ነገር ለየብቻ ተረባርበን ስንካፈለው ምንም አይመስለንም። አላህ በጀነት ያበሽራችሁ። ዱንያችሁን ከነ ቤተሰባችሁና ወዳጅ ዘመዳችሁ ያሳምርላችሁ። በዓፊያ፣ በጤና፣ በኢማን፣ በሰላም ኑሩልኝ!