እኔ ብቻ ነኝ ግን የቡና ሐጃ የሌለብኝ? ገና ከመልኩ ጀምሮ! ምን ጣፍጧችሁ እንደምትጠጡት'ኮ ነው ግራ 'ሚገባኝ¡
በተለይ ደግሞ ወተት ላይ ቡና ጨምራችሁ የምታበላሹት ምን አስባችሁ ነው¿ ወተትን ያክል ነገር!
ጭራሽ ደግሞ ቡና ያነቃናል… ምናምን
በተለይ ደግሞ ወተት ላይ ቡና ጨምራችሁ የምታበላሹት ምን አስባችሁ ነው¿ ወተትን ያክል ነገር!
ጭራሽ ደግሞ ቡና ያነቃናል… ምናምን