እነ ሲወልዱ አይታ በጠጧን ጣለች…
«ፍትሕ ያለ ጥፋቱ የሞት ጅሀድ ለታወጀበት እፎይ!» አላሉም።
መካድንማ እነርሱ ይካዷት።
ሰው ግን እንደት ውስጡ እውነታውን እያወቀ፤ አስችሎት በአፉ ይዋሻል?
አወይ ኃይማኖተኝነት!
እምነትን ከውሸታምነት ካልታደገ ምንድን ነው በግለሰቡ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ?
«ፍትሕ ያለ ጥፋቱ የሞት ጅሀድ ለታወጀበት እፎይ!» አላሉም።
መካድንማ እነርሱ ይካዷት።
ሰው ግን እንደት ውስጡ እውነታውን እያወቀ፤ አስችሎት በአፉ ይዋሻል?
አወይ ኃይማኖተኝነት!
እምነትን ከውሸታምነት ካልታደገ ምንድን ነው በግለሰቡ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ?