በየሰዓቱ እየሆነ ያለው ይህ ነው። ከስድብና ጥላቻ የጸዳ ሰላማዊና ኢስላማዊ አስተምህሮ!
እንዳውም ስድብ ሲከሰትም በትዕግስት አሳልፎ በመልካም ቃላት መመለስ! ወንድማችን ሑሴን አላህ ይጨምርለት።
እንኳን ለብዙ ሰው ለአንድ ሰው የሂዳያ ሰበብ መሆን በራሱ ትልቅ መታደል ነው። አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀው።