መንግስት የመላው ኦሮሚያ ዋና አባ ገዳ የሆኑትን የ ጎበና ሆላን ልጅ ገደልኩ በማለት መግለጫ አወጣ !
የአባገዳችንን ልጅ በመግደል የኦሮሞን ትግል ማስቆም ይቻላል ብለው ነው የሚያስቡት ???
ታዬ ደንዳአ " ሸኔ " ብሎ ስም ስላወጣ ስማቸው የ ኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትነቱን አይለውጥም ።
አንድ የኦሮሞ ሠራዊት ስትገድሉ 10 ሌላ የኦሮሞ ሠራዊቶች ይፈጠራሉ ። የአባገዳ ልጅ ስትገድሉ ደግሞ የሚፈጠረው የሰራዊት ቀጥር በጣም ይበዛል ። ትግል በግድያ ሊቆም እንደማይችል ይባስ እንደሚቀጣጠል ማወቅ ጥሩ ነው ።
@my_oromia