አማራ ብልጥ እየሆነ ነው 🤣 ጥሩ ለውጥ ነው ወደነዋል 👍
አመት ከአመት ኢሬቻ በደረሰ ቁጥር ከኦሮሞ ጋር መጋፈጥ እና መበሻሸቅ ለመሰባበር ዳርጓችዋል። ባሁኑ አመት ግን የመሬቱን ባለቤት ህዝብ ባከበረ መልኩ የአማራ ባንክ በአባገዳ ባንዲራ አሸብርቆ እንዃን ደና መጣችሁ እያለ ነው።
ባንዋደድም በዚህ መንገድ ስንከባበር ሰላም ይፈጠራል። ጥሩ ጅምር ነው
@my_oromia