Update !!!
ከ ጥቀት ሰአት በፊት በጉጂ ሰማይ ላይ ሲጓዝ የነበረው ተቀጣጣይ ነገር አሁን ከደቂቃዎች በፊት ሞያሌ ላይ አርፏል። በአካባቢው የጭስ ሽታ በከፍተኛ ደረጃ እየሸተተ ይገኛል።
ምናልባት የሌላ ሀገር ሳተላይት ወደ ምድር ሲመለስ ፍንጥርጣሪው ሊሆን ይችላል
@my_oromia