በእባብ አልገረምም ምክንያቱም እባብ መናደፍ ተፈጥሮው ነው። እኔን በጣም የሚገርመኝ ከእባብ ስር የማይጠፉ አይጦች ናቸው 😂
በ 60 ሚሊዮን ህዝብ ስም ፓርቲ ከመሰረትክ ጋሻ መከታህ እንዲሁም ወደ ስልጣን ሊያመጣህ የሚችለው ብቸኛው ነገር ይሄው 60 ሚሊዮን ህዝብ ነው ።
ኦሮሞን በመግረፍ እና በመስቀል የሚታወቁ ጋር ህብረት በመፍጠር የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍ ይኖራል ብለህ ካሰብክ ከእባቡ ስር የማትጠፋውን አይጥ ትሆናለህ ።
አሁኑን ማን ይሙት ከነሱ ጋር ተባብራችሁ መንግስትን ብትገለብጡ ስልጣን የሚያጋሯችሁ ይመስላችዋል ? 😂😂😂
@my_oromia