የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላው ሀገሪቱ ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፍ እንዲቀላቀሉ ፈተና እየሰጠ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፉን እንዲቀላቀሉ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ20ሺህ በላይ ለሆኑ አመልካቾች የጽሁፍ ፈተና እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል።
የመግቢያ ፈተናው እየተሰጠ የሚገኘው በአዳማ ፣ አምቦ ፣ አርባ ምንጭ ፣ አሶሳ ፣ ባህር ዳር ፣ ደሴ ፣ ድሬዳዋ ፣ ጋምቤላ ፣ ጎንደር ፣ ሀዋሳ ፣ ጂግጂጋ ፣ ጅማ ፣ መቀለ ፣ ነቀምት ፣ ሮቤ ፣ ሰመራ ፣ ወልቂጤና አዲስ አበባ በሚገ ዩኒቨስርቲዎችና የፈተና ጣቢያዎች መሆኑን ነው አየር መንገዱ የገለፀው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላለፉት በርካታ አመታት አመቺ ትራንስፖርት በሌለባቸው ቦታዎችም ጭምር በሄሊኮፕተር ወደ ስፍራዎቹ በመጓዝ በሁሉም ማዕዘናት ያሉ ወጣቶች ብሔራዊ ሀብት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቀላቅለው ራሳቸውን፣ አየር መንገዱን እና ሀገርን እንዲጠቅሙ ለማስልቻል ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያወጣው መረጃ ያመለክታል።