#Earthquake
በድጋሚ የአዋሽና አካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ ተክስቷል የዛሬው “ አስፈሪ ነበር “ ያሉት የመሬት መንቀጥቀጥ ከደቂቃዎች በፊት መከሰቱን ጠቁመዋል።
“ የመሬት መንቀጥቀጥ ድግግሞሹ እየባሰበት ነው “ ያሉ ሲሆን “ አላህ ይዘንልን ምናደርገው ጠፋን “ ሲሉ ገልጸዋል። ቲክቫህ
“ ነገሩ አዲስ አበባ እና ሌሎችም ቦታዎች ካልተሰማ ትኩረት እያገኘ አይደለም። ድግግሞሹ እኮ ብዙ ነው በሚዲያ ከሚገለጸውም በላይ ነው። ቤታቸውን ጥለው የወጡም አሉ ፤ ብቻ በጣም ነው የፈራነው “ ሲሉም ተናግረዋል።
አሁን ድጋሚ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ነበር።
በተለይም በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ጠንከር ብሎ ተሰምቷቸዋል።
በአርባሳ ፣ ጣፎ ፣ አባዶ ፣ አያት ፣ ጀሞ ፣ ጋርመንት ... ሌሎችም ቦታዎች ንዝረቱ በደንብ ይሰማ እንደነበር የቲክቫህ አባላት ጠቁመዋል።
ከአዲስ አበባ ውጭ በሌሎች ከተሞች ንዝረቱ በደንብ እየተሰማ ነው።