የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት “ህዝቡ ያልተጠቀምበትን አገልግሎት ይቆርጣል” ሲሉ የምክር ቤቱ አባላት ተችተዋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ እንዚህን ችግሮች የሚያስቀሩ ሪፎርምች እየተደረጉ ናቸው፤ በቀጣይም ከደንበኞች አገልግሎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች እንደሚቀርፉም ገልጧል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋማት የስራ አፈጻጸምን በሚመለከት ከተቋማቱ የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
የምክር ቤቱ አባላት የተደራሽነት ጥያቄን እንዲሁም የአገልግሎት አከፋፈል እና የስነምግባር ጥሰቶችንም መፍትሄ ሊበጅላቸው ይገባል ሲሉ አንስተዋል፡፡
በተለይም በድንገት ያልጠቀመንበትን የኤሌክትሪክ አገለግሎት 3 ሺ ይሁን 4 ሺ ድንገት ይቆርጣል ይህ ደግሞ ያለመዘመን ችግር ነው ሲሉ አባለቱ ወቅሰዋል፡፡
እንደዚህ አይነት ችግሮች በክልል ብቻ ሳይሆን በዋና ከተማዋ አዲስ አበባም በስፋት አጋጥሞናል ሲሉ አባላቱ ተናግረዋል፡፡
ይህ ችግር ምንአለባት የቆጣሪ አንባቢዎችም ሊሆን ይችላል ወይም አገልግሎቱ ነገር ግን አገልግሎቱ አሰራራሩን በማዘመን የህዝቡን እንግልት መሰማት ይገባዋል ብለዋለው፡፡
አባላቱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነት በሁሉመ ሃገሪቱ ተመሳሰይ ይመስላል ያሉ ሲሆን እሱ ሊሰተካከል ይገባል ሲሉ አባለቱ ተናግረዋል፡፡
በሌላ በኩል ከአባለቱ ከተነሱ ጥያቄዎች አንዱ የኤልከተሪክ ተዳራሽነትን አገልግሎትን ለማረጋገጥ ምን ያህል በጀት አገልግሎቱ እንደሚያስፈልገው ግልጽ ማድረግ እንዳለበትም ተነስቷል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ሽፈራሁ ተሊላ ለቀረቡት ጥያቄዎች ማብራሪያ ያቀረቡ ሲሆን ከደንበኞች አገልግሎት ተያይዞ ለተነሱ ችግሮች መሻሻል ያሉባቸውን ጉዳዮች እሰሩ እንደሚገኙም አንስተዋል፡፡
ዋና ስራ አስፈጻማ ከዚህ ባለፈም በቀጣይም ከደንበኞች አገልግሎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁን ባሉበት አይቀጥሉም ሲሉም ጠቁመዋል።