3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ከአዲሱ የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ጋር በስኬት መቀበሉን አስታወቀ።
አየር መንገዱ ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በአቪዬሽን መስኩ በአፍሪካ ስኬታማ የሆንበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለንን ተወዳዳሪነት አጠናክረን እናስቀጥላለን ብሏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤር ባስ A350-1000 አውሮፕላን በፈረንሳይ ቱሉዝ ከኤርባስ ኩባንያ መረከቡ ይታወቃል፡፡
400 መቀመጫዎች ያሉት አውሮፕላኑ የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የተገጠመለትና Ethiopia land of origins የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡