❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ ታኅሣሥ ፳፱ (29) ቀን
ቅዱስ በዓለ ወልድ
/ተዘከረ ልደቱ ለእግዚነ/
(ገና)
❤ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእመቤታች ከቅድስት ድንግል ማርያም በሥጋ ለተወለደበት የበዓላት ሁሉ ራስ ለሆነች ለብርሃነ ልደቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።