❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤
ጥር ፲፰ (18) ቀን
ቅዱስ ጊዮርጊስ
/ዝርወተ አጽሙ/
❤ እንኳን ለፀሐየ ልዳ ለኮከበ ፋርስ ለሰማዕታት አለቃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ (ለዝርወተ ዐፅሙ) ዐፅሙ ተቃጠጥሎ ተደቁሶ በይድራስ ተራራ በንፋስ ከተበተነ በኋላ ከሞት ለተነሳበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።