❤️ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤️
ጥር 23 ቀን
ሐዋርያው ጢሞቲዎስ (እረፍቱ)
እንኳን ከሰባ ሁለቱ አርድእት ለአንዱ ለሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙሩ (በመንፈስ ልጁ) ለሆነው ለቅዱስ ጢሞቴዎስ ለዕረፍት በዓል ፣ ለጻድቁ ንጉሥ ለቴዎዶስዮስ ለመታሰቢያ በዓሉና ለሊቀ ሰማዕታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።