"ሰው ከሸምበቆ ይቀጥናል ተማምነህ አትደገፈውም! ብትደገፈውም ይሰበራል ። እግዚአብሔር ግን ለዘለአለም ብርቱ ምርኩዝ ነው። ብደገፈው ይሰበራል ባምነው ይከዳኛል ብለህ አትሰጋም።አንዳንዴ የሕይወትን ጉዞ ያለ አጋዥ ብቻህን ለመጓዝ ትገደዳለህ።ነገር ግን አስታውስ ምንም ብርቱ ቢሆንከእግዚአብሔር ተለይቶ ረጅም የተጓዘ የለም።ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳይርቅህ ፀልይ!!
"በጸሎታችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አትርሱኝ መልካም ቀን🙏❤
"በጸሎታችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አትርሱኝ መልካም ቀን🙏❤