🔴አስተዋይ እየሆንክ ሰትመጣ እያስጠሉህ የሚመጡ ነገሮች
1)አላስፈላጊ ድራማዎች
2)ጭቅጭቅ እና የተሟዘዘ የፍቅር ቃላቶች!
3)ጩኸት የበዛበትና ብዙ ወሬ ያለበት ስፍራ!
4)የጓደኛ ጋጋታ እና ሃሜት የበዛበት ንግግር
5)ቁምነገር የለለው ማንኛውም ግንኙነት!
6)ብልጥ የሆኑ የሚመስሉ ሰዎች!
7)ቀስ ብሎ ማውራት የማይችል ሰው!
8)ይሉኝታ!
9)ታማኝነት የጎደለው ተግባር!
10)ፈርሃ እግዚአብሔር የለላቸው ሰዎች!
እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው
የሚስፈራኝ ማነዉ።
1)አላስፈላጊ ድራማዎች
2)ጭቅጭቅ እና የተሟዘዘ የፍቅር ቃላቶች!
3)ጩኸት የበዛበትና ብዙ ወሬ ያለበት ስፍራ!
4)የጓደኛ ጋጋታ እና ሃሜት የበዛበት ንግግር
5)ቁምነገር የለለው ማንኛውም ግንኙነት!
6)ብልጥ የሆኑ የሚመስሉ ሰዎች!
7)ቀስ ብሎ ማውራት የማይችል ሰው!
8)ይሉኝታ!
9)ታማኝነት የጎደለው ተግባር!
10)ፈርሃ እግዚአብሔር የለላቸው ሰዎች!
እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው
የሚስፈራኝ ማነዉ።