ቅዱሳን መላእክት ያድኑናል። ነቢዩ ዳዊት "የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" እንዳለ(መዝ 33(34):7)። ያዕቆብም "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ እነዚህ ብላቴናዎችን ይባርክ" ሲል እንደመሰከረ(ዘፍ 48:16)።
✔ [ገብርኤል ሆይ! በእግዚአብሔር የታመኑ ሦስቱ ሕጻናትን ከእቶን እሣት እንዳዳንካቸው እኛንም ከክፉ አድነን! አሜን🥀🤲
✔ [ገብርኤል ሆይ! በእግዚአብሔር የታመኑ ሦስቱ ሕጻናትን ከእቶን እሣት እንዳዳንካቸው እኛንም ከክፉ አድነን! አሜን🥀🤲