አስር ጊዜ ከመጮኽ ይልቅ አንድ ጊዜ መጸለይ ዋጋ አለው።
ፈርኦንን ከነወታደሩ በቀይባህር ያሰጠመው የራሄል እንባ ነው። ቀይባህርን የከፈለው የሙሴ ጸሎት ነው።
ዳዊት ጎልያድን የገደለው አምላኩን ስለተማመነ ነው። ፍየል ነብር ሲያንቃት ትጮኻለች ። ጓደኞቿም ይጮኻሉ።
ስለጮኹ ነብሩ አይተዋቸውም። በገደላቸው ቁጥር ወኔ ይሰማዋል። ሌላ ይገድላል። ይጮኻሉ፤ ይሞታሉ ። አሁንም ይጮኻሉ ፤ይሞታሉ።
ከዚህ ለመዳን እንደ ራሄል ማንባት፣ እንደ ሙሴ መጸለይ፣ እንደ ዳዊት በእግዚአብሔር ማመን ይጠይቃል።እግዚአብሔር እንባችንን ያብስልን
ከሱ ውጪ መፍትሄ የለንምና አሜን መልካም ቀን ይሁንልን✝❤️🥰