እንኳን አደረሰን!!
¤የካቲት 23ቀን በቃና ዘገሊላ ሰርግ ኾነ ሰርጉን የደገሰው ዶኪማስ ይባላል ሙሽራው ዮስጦስ ነው። ዮስጦስ ማለት እመብረሃን ስትሰደድ አብሮ ተሰዶ መከራን የተቀበለ ቅዱሱ ጻድቅ የአረጋዊ ዮሴፍ ልጅነው።
¤ሴቲቱ ሙሽሪት የዶኪማስ ልጅ አብርስቅላ ሶልያና ትባላለች።
¤ዮካን ዮአኪን የዶኪማስ አባት የአብርስቅላ አያት። የአቡነ ሙሴ ቅድመ አያት ለቅዱስ ናትናኤል አጎት።
¤ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰርግ የተጠራው በቅዱስ ናትናኤል በኩል ነው::
¤ጌታችን ከእናቱ እመቤታችን ከቅዱሳን ሐዋርያት ጋር የታደመበት:
¤የእመቤታችን አማላጅነት የተገለጠበት ታላቅ በዓልነው።
¤የሰርጉ ፍሬ አቡነ ሙሴ ዘድባሕ ናቸው።
"ሰላም ለሑረትከ ውስተ ቤተ ከብካብ በፍቅር፤
ከመ ታውይን ማየ እግዚአብሔር፤
ዝንቱ ኃይልከ ዘበኀቤነ መንክር፤
ለከሰ አልቦ ዘይሰአነከ ግብር፤
እስመ ገባሪሆሙ አንተ ለሰማይ ወምድር።" /አርኬ/
ከቅዱሳኑ ጸጋ ከበዓሉ በረከት ያድለን