#እናቴ በዓታ ማርያም ጥላዬ ጥላዬ በሄድኩበት ሁሉ ሁኝ ከለላዬ።ጥበቃዋ አማላጅነቷ አይለየን መልካም የስራ ቀን ይኹንልን በቸር ዋሉ ክፉ ተናጋሪውን አናጋሪውን እመ ብርሃን ትያዝልን የእኛንም አንደበት ከክፉ ትጠብቅልን!❤
🙇በቅድስት በዓታ ለማርያም ስም ልለምናችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ እስቡኝ መልካም የነነዌ ጾም ይሁንላችሁ 💝
🙇በቅድስት በዓታ ለማርያም ስም ልለምናችሁ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ እስቡኝ መልካም የነነዌ ጾም ይሁንላችሁ 💝