✍️..ስለ እውነት አንገቱን የተቆረጠ ታላቅ ቅዱስ ሰመዓት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ "ሚያዝያ 15 ቀን ፀአተ ነፍሱ ለዮሐንስ መጥምቅ"💚💛♥️
✅በዚህች ታላቅ ዕለት የቅዱስ ዮሐንስ ራሰ ለ15 ዓመት ስታስተምር ከኖረች በኋላ በ45 ዓ/ም በሃገረ ዐረቢያ ነፍሱ ከራሱ ተለይታ ከበድኑ ጋር ተቀብራለች።
❤በረከቱ ይደርብን!!!🤲