Репост из: 𝐏𝐇𝐀𝐑𝐌𝐀 𝐈𝐍𝐅𝐎™ የፋርማ መረጃ™
የጨረታ ማስታወቂያ
ሂል ቬንቸር የውስጥ ደዌና ቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ማእከል ለማእከሉ የህክምና አግልግሎት የሚውሉ መድህኒቶች ፤ ሜዲካል ሰፕላይስ ፤የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፤ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፍልጋል።
ዝርዝር የጨረታ መስፈርቶች በሚዝጋጅው የጨረታ መስፈርቶች በሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ይገለፃሉ።
1. ተጫራቾች ከኢትዮጲያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የሚያቀርቡ መሆኑን የሚገልፅ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤የንግድ ምዝግባ ምስክር ወርቅት፤የግብር ፈቅድ መለያ ቁጥር፤ እና የዘመኑን ግብር በአግባቡ የክፈሉ መሆናቸውንና ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሰንዶች አያይዘው ı ዋና እና 1 ቅጂ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንስ እና አስተዳድር ቢሮ 2 ፎቅ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ከዛሬ ጥር 27/2017 ጀምሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው የሚዘጋው ሰኞ የካቲት 03/2017 ከቀኑ 5፡00 ሰአት ይሆናል።
➢ ሂል ቬንቸር የውስጥ ደዌና ቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ማእከል 24 ሲድራ ሆቴል ፊት ለፊት
50 ሜትር ገባ ብሎ
➢ ስልክ ቁጥር 0900874441 or 0911305733