ማርከስ ራሽፎርድ ትላንት ማታ የማንቸስተር ዩናይትድ አካዳሚ ከአስቶን ቪላ ከ18 አመት በታች ቡድን ጋር ያደረገውን የኤፍኤ የወጣቶች ዋንጫ ጨዋታ ተመልክቷል።
የዩናይትድን ቡድን ሲጫወት ለመመልከት እና ለሁለቱም ቡድኖች ድጋፉን ለማሳየት ፈልጎ ነበር።
ዘ አትሌቲክ
የዩናይትድን ቡድን ሲጫወት ለመመልከት እና ለሁለቱም ቡድኖች ድጋፉን ለማሳየት ፈልጎ ነበር።
ዘ አትሌቲክ