📮ለመጪው ብሄርዊ ፈተና አስቀድማችሁ እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ - የ Natural Science ተማሪዎች
📚የቀሰም Tutorial የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ እንደተጀመረ አስቀድመን በነገርናችሁ መሰረት ፣ በ ስድስቱም የትምህርት አይነቶች ፣ ያለፉትን የቅርብ ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸው ጋር በ Video አቀረብንላችሁ ፣ አይ ጥያቄ ከምስራቴ በፊት የተማርኩትን መከለስ ይኖርብኛል የምትሉም ከሆነ ከ 9 እና 10ኛ ክፍል ትምህርቶችን በድሮው Curriculum እንዲሁም 11 እና 12 ኛ ክፍል ትምህርቶችን በአዲሱ Curriculum ጋር በማዋሃድ - በድምፅ እና በምስል ዝግጅት በመታገዝ ተማሪዎቻችንን እያስጠናን እንገኛለን!
💡 አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል ነው እና ተረቱ ፣ ከወዲሁ አጥብቆ መዝጋጀት ለራስ ስኬት ለወዳጅ ኩራት እንደሆነው ፣ ችልተኝነት ደግሞ ከ University መቅረት ፣ ከህይወት ውድቀት ፣ ለወላጅ ሃፍረት ነውና ፣ የምታጠኑት ሳይደራረብባችሁ ከውዲሁ በመመዝገብ እንድትጀምሩ ጥሪ እናቀርባለን
📮 ለምዝገባ 300 ብር ብቻ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ! ከዚህ አይጨምርም ፣ አይቀንስንም ፣ የሁተኛ ዙር ምዝገባ ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፣ አስቀድመው @Qesem_tutorialBot ላይ ይመዝገቡ