Real Crypto


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸
💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአንድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።
https://t.me/RealCrypto77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቴሌግራም አዲስ አፕዴት አምጥተዋል።

ነገር ግን ፕሪምየም ላላቸው ብቻ ነው።


💡 Agent 301 TGE: March 31

ወጥራችሁ ስሩ የተሻለ ብናገኝ

https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime1768798427


‹‹ጣሊያን በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ
እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ። አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት። ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ!››

ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፣ ባሕር ተሻግሮ ድንበር አቋርጦ የመጣውን ወራሪውን የጣልያን ሠራዊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በዓድዋ ጦርነት ድል ማድረጋቸውን አስመልክቶ በወሩ መጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. ለፈረንሣዊው ሙሴ ሞንዶን ከጻፉለት የምሥራች ደብዳቤ የተገኘ ኃይለ ቃል ነው።

ይህ ከሆነ እነሆ 129 አመታት ተቆጠረ እንኳን ለ129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን።

@RealCrypto77
@RealCrypto77
@RealCrypto77


Nodepay Season 3 Pts Calculating✅

Season 4 is live

Link: https://app.nodepay.ai/register?ref=6M7HSioZOIeSLqM


BINANCE ለ ረመዳን RED PACKET ስጦታ አዘጋጅቷል ገብታቹ የደረሳችሁን ወስዱ

በብዛት HMSTER TOKEN እየሰጡ ነው !

ወዲያው ሊያልቅ ይችላል👇

https://s.binance.com/EMEm26kX?utm_medium=web_share_copy


Walletium የጀመራቹ ከዋሌት ጋር ኮኔክት አድርጉ ያለበለዝያ እንደ Bot ነው ምትቆጠሩት። በመቀጠል 10 ሰው በመጋበዝ 5 usdt ማውጣት ትችላላችሁ።

ያልጀመራችሁ👇👇👇

https://t.me/walletiumbot/walletium?startapp=ref_1768798427


🔔🔔Stork Verify Airdrop

🔻Run node to get Confirmed Airdrop

🔻$4M funding raised

🔗 Link:-
https://chrome.google.com/webstore/detail/stork/knnliglhgkmlblppdejchidfihjnockl

➡️Add Extension in Mises browser

➡️Click "Sign up" Verify Email

➡️Use Refer Code: N1B2JUIMC0

➡️Click the Power button > Done

🗣 Don't forget to Grab " Alpha Tester" Role on Discord
Join Discord 🗣

➡️Take screenshot of your login Extension

➡️go to
#Stork verify channel submit your screenshot

Done ✅


#PocketFi

ሊጠናቀቅ 19 ቀናት ብቻ ይቅርታ እና ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ኤርድሮፕ ነው።

አሁኑኑ ጀምሩት ቤተሰብ

https://t.me/pocketfi_bot/Mining?startapp=1768798427


የምክር መልዕክት

የቴሌግራም ኤርድሮፖች አሁንም አክሳራነታቸው በ #Zoo መታየቱ አያስገርምም። ለኛ መስጠት ሲገባቸው ጭራሽ ኢንቨስት ያረጉትንም በሙሉ አከሰሩ።

የኔ ምክር ኢንቨስት ላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።

ምንም ኢንቨስት ማይፈልጉ ግን የተሻለ ሚከፍሉ የዌብሳይት ኤርድሮፖችን ስሩ እላለሁ።

ሰላም እደሩ።

@RealCrypto77




ለሁለቱም ሽልማቱን አድርሻለው።

ከቻላችሁ ስክሪንሻት አጋሩን


ቤተሰብ የምር አሪፍ ተሳትፎ ነው። ያውም እኔ በስራ ምክንያት አክቲቭ ስለማልሆን እንጅ ከዚ በላይ እንደሚደምቅ እርግጠኛ ነኝ።

የቴሌግራም ስታር ጊፍት ከ10ስታር በታች ሁሉም ተሽጠው አልቀዋል። ለአንዱ አሸናፊ ወደ ቻናሉ ስታር ሽልማቱን በጊፍት ልልክለት ብልም ኢሊጅብል አይደለም።

ስለዚህ ለአሸናፊዎች የ5ብር ካርድ እሞላለሁ ከይቅርታ ጋር ስታር ብዬ ካርድ ስላልኩ።

ግን አትራፊ ናችሁ 1ስታር=2.15ብር


አሸናፊው ተለይቷል


ጥያቄ 3፡ ኤሌክትሪሲቲን የፈጠረው ሰው ማን ይባላል? ስሙን እስካባቱ በእንግሊዝኛ ቁጭ

የስፔሊንግ ስህተት አያሰጥም ኖ ኤዲቲንግ


ይቀጥል?


Winner


ጥያቄ 2፡ በኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ 🗻 ማን ይባላል? ርዝመቱስ በሜትር ምን ያህል ነው?


አሸናፊው ተለይቷል


ጥያቄ 1፡ የሰው ልጆችን የዘር መረጃ የያዘ ሞለኪዩል ምን ይባላል?


ተዘጋጁ ለዛሬ ቀድሞ ለመለሰ በአንድ ጥያቄ ለአንድ ሰው አንድ የቴሌግራም ስታር እልካለው።

Share ይደረግ እስቲ

@RealCrypto77
@RealCrypto77

Показано 20 последних публикаций.