#ማን_ያሸንፋል_ብሎ_ይገምታሉ ???
Arsenal vs Manchester
በመላው አለም በእግርኳስ አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ የምንጊዜም ታላቅ ጨዋታ
አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
242ኛ እርስበርስ ግንኘነት በነገው ምሽት 5:15 ላይ በውብ ኤምሬትስ ስታዲየም ይደረጋል።
አርሰናል ከ ዩናይትድ
ከ13 October 1894 ጀምሮ እሰካሁን በሁሉም ውድድሮች ለ241 ጊዜ ተገናኝቷል።
ማን ዩናይትድ 99 ሲያሸንፍ
አርሰናል 89 አሸንፏል
53 አቻ ተለያይተዋል።
ነገሰ 242ኛውን የእርስበርስ ግንኙነቱን ማን በድል ይጨርሳል ብላችሁ ታሰበላችሁ ??
በነገራችን ላይ ዩናይትድ አርሰናልን ሳያሸንፍ 822 ቀናቶች አልፏል