አሁን እየወጡ ባሉ ወሬዎች ስተርሊን ከቼልሲ የመጣበት ውል አቋርጦ መሄድ እንደማይፈልግ ታውቋል ::
አብዛኛውቹ አርሰናል ደጋፊዎች ድግሞ የጥር ወር የተጨዋችች መግዣ መስኮተ እንደተከፈተ ወደ መጣበት ይሂድ ይላሉ ? ጥቂ ት አርሰናል ደጋፊዎች ደግሞ ብዙ እድል አልተሰጠውም ይላሉ ?
እናተ የትኛውን ሃስብ ትደግፋላችሁ ??
እኔ ግን ዛሬ አቋርጦ ቢሄድ በጣም ነበር ደሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚለኝ እሱ ብቻ አይደለም ገብሬል ጄሱሰም ጭምር