አርሰናል በ2 ነገሮች ያሰቃይሜኛል ብዬ አላስብም ያው photo shop ነው እንጂ 😂😂😂
የሆነ ክለብ እንደሸንኮራ አገዳ አኝኮ የጣለውን ተጫዋች ማንሳት ባህላዊ ጨዋታችን ከሆነ ሰነባብቷል ። ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ።
እኔ ግን በጭራሽ ወሬ ከተወራ ወሬ እንዲያልፍ አልፈልግም 😂😂😂
ወደ ዋናው ቁምነገር ስመለስ አሁን አርሰናል በዚህ ሰዓት ከየትኛውም ቦታዎች በላይ ትክክለኛው ዘጠኝ ጥቁር አጥቂ ነው የሚያስፈለገው