ጋብሪኤል ማጋልያስ ስለ በአርሰናል ያደረገው እድገት
ጋብሪኤል ማጋልያስ: "እኔ አሁን ከቀድሞው በጣም የተለየ ተጫዋች እንደሆንኩ አስባለሁ! በጣም ብዙ ነገሮች አሻሽያለሁ ፣ ምክንያቱም እዚህ ያሉት አሰልጣኞችና ሌሎች ተጫዋቾች በየቀኑ የተሻለ እንድሆን ይረዱኛል ። ይህ ሁሉ የማይታመን ነበር፣ እና በህይወቴ ብዙ ነገሮች ተለውጠዋል። አሁን እያንዳንዱን ጨዋታ እጫወታለሁ፣ እናም ይህን ክለብ እና የአርሰናል ቤተሰብ እወደዋለሁ የአርሰናል አካል በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል።"
@Selearsnal