#PROFILE_CHALLENGE!!
#መንገድ!
መንገድ ወደምንፈልግበት ስፍራ እንድንደርስ ስለሚረዳን፥ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።
ነገር ግን ወደ ምንፈልገበት ስፍራ የሚያደርሰን ትክክለኛው መንገድ የትኛው እንደ ሆነ ማወቅ አለብን።
ደቀ መዛሙርቱ ወደ እግዚአብሔር አብና በሰማይ ወደሚገኘው ወደ ዘላለማዊ ቤታቸው በሚያደርሰው ትክክለኛው መንገድ ላይ እየተጓዙ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ፈልገው ነበር።
ኢየሱስም ብርቱ በሆኑ ቃላት የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷቸዋል፡-
«እኔ መንገድ፥ እውነትና ሕይወት ነኝ፤' በእኔ በቀር ማንም ወደ አብ ሊመጣ አይችልም» አላቸው (ዮሐ 14፡6)።
በዚህ ንግግሩ ኢየሱስ ወሳኝ አሳቦችን ሰንዝሯል፤ ወደ ሰማይ እናደርሳለን የሚሉ ሰው ሠራሽ መንገዶች እንዳሉ ቢገልጽም፥ ሁሉም ግን እውነተኛ መንገዶች እንዳልሆኑ አመልክቷል።
በራሳቸው መንገድ ወይም ከኢየሱስ ውጭ በሌላ በኩል ወደ ሰማይ ለመድረስ የሚጥሩ ሰዎች፥ ወደ ስማይ ሊደርሱ አይችልም
ማንም ሰው ወደ እግዚአብሔር ሊደርስ የሚችለው በኢየሰስ በማመን ብቻ ነው።
ኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሰው ብቸኛው መንገድ ነው፡፡
ሰው ሕይወት በሆነው በኢየሱስ መንገድ ተጕዞ ሕይወትን ካላገኘ፣ በሞት መንገድ ጸንቷልና መጨረሸው የዘላለም ሞት ነው።
ከኢየሱስ ውጪ መንገድ ነን የሚሉ ሁሉ ምንም በአቀራረብ የተለያዩና የተራራቁ ቢመስሉ፣ ሁሉም በሁለተኛው አማራጭ፣ ማለትም በሞት መንገድ ላይ ያሉ ናቸው፤ የሚያመሩትም ወደ ዘላለም ሞት ነው፤ ከሞት ወደ ሕይወት የሚያሻግረው ብቸኛ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው።
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐንስ 14፥6
#ሁላችሁም መንገድ የሚለውን ፎቶ Profe በማድረግ ወንጌልን እንስበክ...
SOLA TUBE
FOCUS on JESUS