ክርስቲያን ከሆንኩ ጌታን ከተቀበልኩ ወዲህ .........
.አብዝቼ ይቅርታ ማለት ለመድኩ
.አዳዲስ ሀሳቦች ላይ አተኮርኩ
.ልዩነቶችን ማክበር ለመድኩ
.በቀላሉ አልፈርድም
.የልብ ጉዳቶችን እቀበላለሁ
.ከማይረባ ጭቅጭቅ ዝምታን መምረጥ
.ሰዎች እንዲወዱኝ ማስገደድ ተውኩ
.ለተራ ወሬዎች መልስ መስጠት ተውኩ
.ቅድሚያ ምሰጣቸው ጉዳዮችን ወሰንኩና ለየሁ
.ብልጭልጭ ነገር አይገርመኝም
.ከኢየሱስ ውጭ ምንም አይገርመኝም
.ሞትን መፍራት አቆምኩ
.የጌታን መምጣት መናፈቅ ጀመርኩ
.በአንዳች መጨነቅ መረበሽ ተውኩ
............. ክርስትና ቀላል ጉዞ እንዳልሆነ ፈተናውም ከባድ እንደሆንና ከፈትናው ጋር ደግሞ ጌታ መውጫውን እንደሚያዘጋጅ ተረዳሁ ::
..............ቤተክርስቲያን የምድራችን ትልቅ ቦታ እንደሆነች ገባኝ ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ ጥያቄ የሌለው ተቀዳሚ ምርጫ እንደሆነ አወቅኩ ::
.............የደከመ ክርስቲያንን ሳገኝ መፀለይ እንደሚገባኝ ተረዳሁ ... ኧረ ብዙ ነው
ወንድም እንዳልክ መልእክት
ይህ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ