ሁለት ህፃናት ታመው ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡
ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡
አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?
ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ
ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?
አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡
አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?
ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ
ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?
አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣