➽አንድ ሰው በአሳዳጊው ስም እንዲጠራ ተብሎ እንዲወሰንለት ለፍርድ ቤት የስም ለውጥ ዳኝነት ሲጠይቅ ህጉ ምን ይላል?
ከጅምሩ አንድ ሰው በአሳዳጊው ስም እንዲጠራ በፍርድ ቤት ዳኝነት የሚያገኝበት የሕግ መሰረት የለም፡፡
በመሆኑም ይህንን አይነት አቤቱታ አቅራቢው ሰው ወላጅ አባቴ ናቸው በማይላቸው ሰው የቤተዘመድ ስም ልጠራ ይገባል በማለት የሚያቀርበው ጥያቄ በሕጉ ስለስም ለውጥ ጥያቄ ማቅረብ ስለሚቻልባቸውና እንዲሁም የዳኝነት አካሉም ለመቀበል መሟላት ከሚገባቸው ሕጋዊ መስፈርቶች ይዘትና ሕጋዊ ውጤት ጋር አብሮ የማይሄድ በመሆኑ ተቀባይነት የሚያገኝበት አግባብ የለም።
በጠቅላላው አንድ ሰው #በወላጅ አባቴ ስም መጠራቴ ቀርቶ #በአሳዳጊዬ ስም እንድጠራ ብሎ የሚያቀርበው የዳኝነት ጥያቄ በሕጉ #ስለስም ለውጥ የተጠቀሱትን ድንጋጌዎች የማያሟላ በመሆኑ ተቀባይነት የሌለው ጉዳይ ስለመሆኑ የፍ/ሕ ቁ.32(1)፣36(1)መሠረት በማድረግ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ. 116977 በቀን የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ/ም በዋለው ችሎት አስገዳጅ የህግ ውሳኔ ሰጥቷል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቅፅ 19