ሠምነኛውን የኢትዮ ሶማሊያ ግብፅ ውጥረት ለማርገብ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት መሀመድ ቢንዛይድ የኢትዮጵያና ግበፅ መሪዎች ለማነጋገር ቀጠሮ መያዛቸው ተሰምቷል።
ዶ/ር አብይንና አልሲሲን አቀሪርቦ ለማወያየት ከግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጋር መምከራቸው ተዘግቧል።
ፕሬዝደንቱ መሪዎቹን ለማቀራረብ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ጋር መነጋገር ለምን እንዳስፈለጋቸው የተባለ ነገር የለም።
ለውይይት የተመረጠው ቀን በግልፅ ባይታወቅም ምክክሩ እንደማይቀር ታውቋል።