#ኢትዮጵያ
#ግብፅ
"ግብፆች ኢትዮጵያን መፋለም አይችሉም"
"የግብጽ መንግስት ጦሩን ወደሶማሊያ የሚልከው ለሶማሊያ አንድነት በመቆርቆር ወይም የቀይ ባህርን የንግድ መስመር ሰላም በማናጋት በስዊዝ ካናል የሚያገኘውን ዳጎስ ያለ ገቢ ያቀዛቀዙበትን የሃውቲ አማጽያንን ለመፋለም አይደለም። ይሄን ለማድረግ የሚያስችል አቅምም የለውም። የግብጽ መንግስት ዋና ዓላማ ሶማሊያን እንደመጥረቢያው እጀታ በመጠቀም ኢትዮጵያን ጫና ውስጥ በማስገባት በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን ፍላጎት ለማሳካት ከማለም ነው። ይሄ እቅድ ግን የሚቻል አይደለም። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አቅም ጠንካራ ከመሆኑ በላይ በአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የሆነ ተደማጭነት ያለው ነው"
የሳውዲ አረቢያ ዓለምአቀፍ ፖለቲካ ተንታኝ ከተናገሩት የተወሰደ
በነገራችን ላይ ግብፅ ኢትዮጵያን ከማስፈራራት ውጭ ሌላ ነገር የማትሞክርበት ዋናው ነጥብ የኢትዮ ሞሮኮ ጥብቅ ግንኙነት ነው።ሞሮኮ የግብፅ ባላንጣ+በባህር በር የካይሮ ጉሮሮ መዝጊያም ነች።