የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይሮቢ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው አቋረጠ
* * * * *
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቀጠለው የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ወደ ናይሮቢ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተፈጠረው መስተጓጎል ደንበኞቹን ይቅርታ ጥይቋል፡፡
አየር መንገዱ ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገልፆ፤ በተሳፋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ እየሰራ መሆኑንም ጠቁሟል።