#ኢትዮጵያ
#ሱማሌላንድ
የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ የኢትዮጵያ የባህር ወደብ የሚገኝበትን ቦታ አስታውቀዋል
ፕሬዝዳንቱ ለኢኮኖሚክስ ጋዜጠኛ እንደገለፁት ከየመን ሁለተኛ ከተማ ኤደን 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው በኤደን ባህረ ሰላጤ ዙሪያ 20 ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው የባህር ዳርቻ ባቢሎ ሀር እና ቢሎሃይዬ እየተባለ የሚጠራው ለኢትዮጵያ ተላልፎ እንደሚሰጥም አስረድተዋል።
ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት ለኢትዮጵያ መንግስት የተረከበው ቦታ ተመራጭ ቦታ እና ባህርን ለማቋረጥ አቋራጭ መንገድ ነው።
በአንፃሩ ለኢትዮጵያ የተሰጠው የባህር ወደብ ከጅቡቲ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በአለም ከተመረጠው የባህር በር ቀጥሎ ባብ ኤል ምንዳ ነው ሲል ዘግቧል።