#ሰበር - በስልት መሪ እየተነዳ በስሜት የገባው ጃውሳ
ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ተደመሰሰ ❗️
📍
ደባርቅ የገባው የጃውሳ መንጋ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ተደምስሷል። በተጠና መንገድ በወገን ሃይል እየተመራ ወደ ደባርቅ ከተማ እንዲገባ የተደረገው ጃውሳ በተያዘው እቅድ መሰረት ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል !!
ደባርቅን ተቆጣጠርን በማለት የቅል ነጋራት ሲጎስሙ የነበሩ ንቅል ፕሮፓጋንዲስቶች ጃውሳውን እየመሩ ወደ ደባርቅ ያስገቡ የወገን ሃይሎች በእጅ ስልካቸው ላይ ሲደውሉላቸው “ቻው ! ቻው ! ተለያይተናል” ብለዋቸው እንደባቢሎናዊያን ቋንቋቸው ተደበላልቋል !!
[በነገራችን ላይ !...
የረቀቀ ወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ በተተገበረበት የደባርቅ ከተማ ኦፕሬሽኑ ያለቀው ታጣቂ በቁጥር ምን ያህል እንደሆነ ቡድኑን መርተውት ወደከተማዋ ካስገቡት ውስጥ አንዱ በሆነው አስፋው ሰርፀ አንደበት ሲገለፅ የሰማ በመከላከያ ሰራዊታችን የላቀ ጀብዱ የእጁን መዳፍ አፉ ላይ ይጭናል ! ጃዊሳው አስፋው ሰርፀ መሪዎቻችን ብለን ያመናቸው ወርቁ እና አራጋው የተባሉት "መከላከያ ደባርቅን ለቆ ስለወጣ ኑ ደባርቅን እንቆጣጠር በማለት በውሸት አታለው አስመቱን ሲል ተናግሯል - የጠፏችሁ ካሉ እኛ ጋ ናቸው ! ]
⩩