#ሰበር — የሆቢዮ ወደብ ለኢትዮጵያ ቀረበ ❗️
⚓️
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተደራዳሪዎች በቱርክ አንካራ ከተማ በኢትዮጵያ የባህር በር የመጠቀም መብት ዙሪያ ቲክኒካዊ ንግግር ላይ ናቸው።
ትናንት በተጀመረውና ሀለተኛ ቀኑን በያዘው ቴክኒካዊ ንግግር ከአምስት ዓመት በፊት በኳታር አማካኝነት እንዲለማ ውል ታስሮበት የነበረውና ሳይለማ ቀርቶ (ለምን የሚለውን ለማወቅ አልቻልኩም) የዛሬ አምስት ወር ገደማ መቀመጫውን ቱርክ ያደረገው ሜታግ ሆልዲግ ካምፓኒ (Metag Holding) $70 ሚሊዮን ዶላር በመመደብ ለማልማት የተዋዋለውን #የሆቢዮ ወደብ (Hobyo Port) ኢትዮጵያ አልምታ እንድትጠቀም ምክረ ሃሳብ አቅርቧል።
በኢትዮጵያ ወገን በኩል ለኢትዮጵያ የሚቀርብና የተሻለ መሰረተ ልማት ያለውን #የቦሳሶ ወደብን ጨምሮ በፑንትላንድ ግዛት ውስጥ ከሚገኙ ወደቦች መካከል የተሻለውን መርጦ በመቀበል አልምታ መጠቀም ትፈልጋለች።
የሁለቱ ወገን ድርድር ነገም የሚቀጥል ሲሆን በአንካራ ሥምምነት መሰረት የመጨረሻው ውሳን April 30/2025 ላይ መጠናቀቅ አለበት።
⚓️
ክብር ኢትዮጵያ የባህር በር ይገባታል ሲል ለሞገተው ታላቁ መሪያችን ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)