አሜሪካ ለግብጽ የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቋረጥ መወሰኗ ተሰማ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ግብፅ የአፍሪካን ቀንድ ማተራመስ ላይ መሰማራቷን የተገነዘበዉ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ለግብፅ የምትሰጠው ወታራዊ ድጋፍ እንድታቋረጥ አድርጓል ።
ግብፅ ከአሜሪካ የምታገኘዉ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች እና ለኤርትራ ወታደር እንደምታስታጥቅ የሚታወቅ ነዉ፡፡
አሜሪካ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማቋረጧ የአፍሪካን ቀንድ ለማተራመስ ላይ ታች ስትል የከረመች ግብፅ እጇን አጣጥፋ እንድትቀመጥ የሚያደርግ እና በአፍሪካ ለሚስተዋሉ የሰላም ችግሮች መፍትሄ የተሻለ ተስፋ የሚሰጥ ነው ።