እንደ ቤርሙዳ ትሪያንግል በአካባቢው ያለፈን በመዋጥ የምትታወቀው የአዲስ አበባዋ እሪ በከንቱ ሰሚ አግኝታለችና እልል በሉ ብላለች። ከእንግዲህ ለመከራና ለሞት ሳይሆን ለደስታና ለሕይወት ምሳሌ ልትሆን ምቹ ሆናለች። ጨለማዋን ገፋም ብርሃንን ለብሳለች።
ሰላም ለሐገራችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!
ሰላም ለሐገራችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!