Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጥምቀት የልደት ያልዘፈነች ቆንጆ፣
ቁማ ትቀራለች እንደ ዘላን ጎጆ።
ሌላኛው ምርጫ ደግሞ 😎
የጥምቀት የልደት ያልዘፈነች ቆንጆ፣
ውሰዷት ወደዛ(እንደየአካባቢው የተለያዬ የገበያ ቦታ አለ) የአህያ መናጆ።
ጥምቀት በጎንደር እንኳን የሐገሬውን የባህር ማዶውን ሰው ስሜቱን ቀስቅሶ አለማስጨፈር አይቻለውም። ለማረጋገጥ የጥምቀት ዕለት በቦታው ይገኙ!!
መቅረት ያስቆጫል !!
ጥምቀትን በጎንደር!!
ዘንድሮ አይቀርም !!