Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጎጃም ሸኔ በአዊ/ብሔ/አስተዳደር በዳንግላ ወረዳ ጊሳ ቀጠና አካባቢ የሕዝብ እና የመንግሥት ተልዕኮ ይዘው በማስፈጸም ላይ የነበሩ የወረዳ አሥተዳዳሪውን ጨምሮ አብረውት የነበሩ አመራሮችን እንዲህ ሰብሰብ አድርጎ በተንቀሳቃሽ ምስል በመቅረጽ እንደማረካቸው ካሳወቀ በኋላ ነው በዛሬ ዕለት ደግሞ ረሽኛቸዋለሁ ብሎ እርምጃውን እንደ ጀብድ ቆጥሮ ደስታውን ሊደልቅ የሚሞክረው።
ለዛውም የምታገለው ለአንተ ነው በሚል የራስ ወገን እጅ ላይ ወድቀህ እንዲህ ያለ የግፍ ግፍ ሲፈፀም በየትኛውም የዓለም ክፍልና ዘመን በተካሄዱ ጦርነቶ ታይቶና ተሰምቶ ስለመታወቁ እርግጠኛ አይደለሁም። የጎጃም ሸኔ የሚታገለው የጎጃምን ሕዝብ ነው!!
ለዛውም የምታገለው ለአንተ ነው በሚል የራስ ወገን እጅ ላይ ወድቀህ እንዲህ ያለ የግፍ ግፍ ሲፈፀም በየትኛውም የዓለም ክፍልና ዘመን በተካሄዱ ጦርነቶ ታይቶና ተሰምቶ ስለመታወቁ እርግጠኛ አይደለሁም። የጎጃም ሸኔ የሚታገለው የጎጃምን ሕዝብ ነው!!