ብልጽግና እንዲፈጠር መስዋዕትነት የከፈላችሁ ለኢትዮጵያ ሕልውና እና ልዕልና በጽናት የቆማችሁ ሆናችሁ ሳለ ነገር ግን ከመዋቅር ውጭ በመሆናችሁ ምክንያት መዋቅሩን በተቆጣጠረውና በወያኔ mindset በሚያስበው የአብዮታዊ ዲሞክራሲ አቀንቃኝ አመራር የሚገባችሁን እውቅና ሽልማት ክብር ስልጣን ጥቅም የተከለከላችሁ በአማራ ክልል እስከ ቀበሌ ድረስ የምትገኙ ጀግኖች በሆነውና በሚሆነው ሁሉ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጡ። በእርግጠኝነት እናገራለሁ የሚመጣው ጊዜ የእናንተ ነው።
እመኑኝ መጭው ጊዜ ብልጽግናን ብአዴን ከሚል ብአዴናዊ የመዋቅር ሰው እናንተ የተሻለ አክተር የምትሆኑበት የሚገባችሁን ክብር የምታገኙበት ጊዜ ይመጣል። ሽልማት ክብር ጥቅምና ስልጣን ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ መቃብር ጠባቂዎች የምትጠብቁበት ሳይሆን እናንተ በእነሱ ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ መኖርና አለመኖሩን አይታችሁ የምትሰጡበትና የምትጠበቁበት ወርቃማ ጊዜ አለ። ዋናው ከእናንተ የሚጠበቀው መጽናትና ራሳችሁን ለማብቃት መስራት ነው። ለለውጥ በሚሰራው የለውጡ መንግሥትም የእናንተን ድካም ጥረት ሐገር ወዳድነት ለውጥ ፈላጊነት ከምታስቡት በላይ ጠንቅቆ ያውቃል። ያውቃችኋልና እና የምታደርጉት ሁሉ ከንቱ እንደሆነ እንዳታስቡ! ትግላችሁንም ጸንታችሁ ቀጥሉ!!!