አርሰናል በሜዳው ነጥብ ጣለ
በርካታ የአርሰናል ደጋፊዎች ለቡድናቸው # 9 እንደሚያስፈልግ ሲናገሩ ይደመጣል። ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በትንሹ በምትፈጥርበት ጊዜ ትክክለኛ #9 መኖሩ ጎል ሊፈጥር እንደሚችል ባለሙያዎች ያምናሉ። አርሰናል ባለፈው ክረምት 4 አጥቂዎችን ሸጦ አንድም አለመግዛቱ አሁን ላይ እየተከፈለ ላለው ዋጋ አንዱ ምክንያት ነው። ጎበዝ #9 በቡድንህ ውስጥ ሲኖር እንደ ዛሬው ጨዋታ ካለጎል እንዳትወጣ ያደርግህ ነበር።
አርሰናል 0 - 0 ኤቨርተን
የበላይነቱን ለነበረው ግን የመጨረሻ ውጤት ላጣው አርሰናል ተስፋ አስቆራጭ ቀን ነበር።አሰልጠኙም ብቃቱ እያጠያየቀ ነው።