ጃዋር፦ ወደ ቀደመው መመለስ አይቻልም። ወደፊት ብቻ ነው መሄድ የሚቻለው።(ሳቅ)
ቢቢሲ፡- ይህንን ያነሳሁት ቀጣዩ ምርጫ ብዙም ሩቅ አይደለም በሚል ነው። አንተ ደግሞ በኦፌኮ ውስጥ አባል እና አመራር ነህ፤ በቀጣይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ምን ሚና ይኖርሃል ለማለት ነው?
ጃዋር- ቀልጣፋ ሚና ይኖረኛል። እኔ አሁን መናገር እና መጻፍ የጀመርኩት እነዚህ ልጆች[የብልጽግና ሰዎች] በጣም አደገኛ ነገር ውስጥ ነው የገቡት። Total ignorance and arrogance (እልም ያለ ድንቁርና እና እብሪተኝነት)።
ቢቢሲ- የብልጽግና ሰዎች ማለትህ ነው?
ጃዋር-የብልጽግና ሰዎች ዐቢይ እና በአካባቢው ያሉ ሰዎች Total ignorance and arrogance[እልም ያለ ድንቁርና እና እብሪተኝነት] ውስጥ ናቸው። ይህ ነው የማይባል ጥጋብ ውስጥ ገብተዋል።....(BBC Amharic)
https://t.me/Tamrinmedia