“ ግብረሰዶም ወደ ሚፈጸምበትና ኩላሊት እያወጡ የሚሸጡበት ሰዎች ወዳሉበት ኮሎምቢያ ሊሸጧቸው እንደሆነ ሰምተናል” - በማይናማር ያሉ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ኮሚቴ
“አዲስ መረጃ ካለ አሳውቃለሁ ” - ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኑሮን ለማሻል በሚል ወደ ታይላንድ የሄዱና በኃላም ወደ ማይናማር የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን በጋንግስተሮች እጅ ወድቀው ከውላቸው ውጪ ህገወጥ የዶላር ማጭበርበር ሥራ ለመስራት እንደተገደዱ ቤተሰቦቻቸው ጭምር መግለጻቸው ይታወሳል።
የታጋቾቹ ወላጆች ያቋቋሙት ኮሚቴም፣ “ልጆቻቸን በስቃይ ውስጥ ነው ያሉት መንግስት አንድ መፍትሄ ይፍጠርል” ሲል በቅርቡ በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ማሳሰቡ አይዘነጋም።
በወቅቱ ምላሽ የጠየቅነው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ፣ ቶኪዮ ባለው ኤምባሲ አማካኝነት ንግግር እየተደገ መሆኑን ገልጾ፣ “ልጆቹ የማይናማር መንግስት የሚቆጣጠረው ቦታ ላይ አይደለም ያሉት ለዛ ነው ችግሩ እጅግ አስቸጋሪ የሆነው ” ብሎ ነበር።
የኢትዮጵያውያኑ ጉዳይ ከምን ደረሰ?
የኢትዮጵያዊያኑ ወላጆች ኮሚቴ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል፣ “ ግብረሰዶም ወደሚፈጸምበትና ኩላሊት እያወጡ የሚሸጡበት ሰዎች ወዳሉበት ኮሎምቢያ ሊሸጧቸው እንደሆነ ሰምተናል” ሲል ገልጿል።
የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ “አዲስ መረጃ ካለ አጋራለሁ”
Via#ቲክቫህ
https://t.me/Tamrinmedia