Body builder ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ማወቅ አለባችሁ።
myfitnesspal.com የስፖርት እና የአመጋገብ ከህሎታችሁን ከማዳበር በተጨማሪ ራሳችሁ ላይ ለውጥ ማየት ያስችላችኋል።
Muscle and strength በነፃ በአይነት የተከፋፈሉ ከ1000 በላይ workouts የምታገኙበት site ነው።
t-nation.com bodybuilding ነክ ፅሁፎች፣ መረጃዎችና ዜናዎችን የምታገኙበት ድረገፅ ነው።
musclewiki.com ከሚየያሳያችሁ የሰውነት አካል ምስል ውስጥ ማሰራት የምትፈልጉትን የሰውነት አካል በመምረጥ እንዲያሰራችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
freepik.com በርካታ 4k resolution ያላቸው የbody building ፎቶዎችን ታገኙበታላችሁ።
examine.com ስለ አመጋገብ scientific የሆነ መረጃ ማገኘት ከማስቻሉም በላይ የsupplement አጠቃቀም ክህሎታችሁን ታዳብሩበታላችሁ።
©bighabesha_softwares