አዲሱ የኢንተርኔት አጠቃቀም ይህን ይመስላል.. 📌
ያለንን package ወደ unlimited ኢንተርኔት ነው የሚቀይርልን ::
በምሳሌ ላስረዳችሁ..
በመጀመሪያ ከ ቴሌብር ወይም ከ 999 የ 1ብር package የቴሌግራም 150 mb ለ 1ሰዓት ገዛሁ ከዛም በመቀጠል በምለቅላችሁ ፋይል አማካኝነት vpn አገናኝቼ ለ 1ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቀምኩ ማለት ነው ነገር ግን የገዛውት 150 mb ምንም አልተነካም ሰዓቱ ስላለቀ ብቻ ንቅንቅ ሳይል expired አደረገ ::
ባጭሩ ምንድን ነው ያገኘነው መንገድ ትንሽ ብር አውጥተን unlimited ኢንተርኔት መጠቀም ማለት ነው :: እናንተም የትኛውንም የsocial media package ገዝታችሁ ያልተገደበ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ ::
በደንብ ለማስረዳት ያክል ወርሓዊ ቴሌግራም package በ96 ብር 6gb ወይም ደግሞ ከዛ የተሻለ ቅናሽ YouTube package ከቴሌብር ብትገዙ 48ብር 2.2gb ይሰጣቹአል:: በኛ ፋይል አማካኝነት ይህ 2.2gb ምንም ንቅንቅ ሳይል ወሩን ሙሉ unlimited internet መጠቀም ቻላችሁ ማለት ነው ::
ስለዚህ እናንተም የፈለጋችሁትን ወይም ቅናሽ ነው ብላችሁ ያሰባችሁትን package ገዝታችሁ ወደ unlimited በመቀየር ማጣጣም ትችላላችሁ :: ለሙከራ የ 1ብር ቴሌግራም package ገዝታችሁ ለ 1ሰዓት ማረጋገጥ ይቻላል ✔️